mirage

ማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማንበብ ብልሃቶች አጠቃቀም ከማንበብ ተነሳሽነት ጋር ያላቸው ተዛምዶ፤ በወንድና ሴት የአስረኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት (በፋሲለደስ ቁጥር 2 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

DSpace Repository

Show simple item record

dc.contributor.author አየለ, ጳውሎስ
dc.date.accessioned 2024-03-15T11:49:44Z
dc.date.available 2024-03-15T11:49:44Z
dc.date.issued 2015-06-06
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/7387
dc.description.abstract የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማንበብ ብልሃቶች አጠቃቀም ከማንበብ ተነሳሽነት ጋር ያላቸው ተዛምዶ፤ ከጾታ አንጻር መፈተሽ ነው፡፡ ጥናቱ ተዛምዷዊ ሲሆን፣ የተካሄደው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ከተማ ከሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በፋሲደለስ ቁጥር ሁለት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ ነው፡፡ የምርምር ቦታው በአመቺ የናሙና ስልት የተመረጠ ሲሆን ተሳታፊዎች እና የክፍል ደረጃው በተራ የእጣ ናሙና ስልት ተመርጠዋል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.publisher uog en_US
dc.subject ተሳታፊዎች እና የክፍል ደረጃው በተራ የእጣ ናሙና ስልት ተመርጠዋል፡፡ en_US
dc.title ማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማንበብ ብልሃቶች አጠቃቀም ከማንበብ ተነሳሽነት ጋር ያላቸው ተዛምዶ፤ በወንድና ሴት የአስረኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት (በፋሲለደስ ቁጥር 2 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search in the Repository


Advanced Search

Browse

My Account