dc.contributor.author | ታደሰ, አግማስ | |
dc.date.accessioned | 2022-03-22T05:41:17Z | |
dc.date.available | 2022-03-22T05:41:17Z | |
dc.date.issued | 2012-08-13 | |
dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/4757 | |
dc.description.abstract | ጥናቱ በዋናነት መሠረት አድርጎ የተነሳበት ዓላማ እንደአፍ መፍቻ ቋንቋበሚል በተዘጋጀው የ7ኛና 8ኛ ክፍል አማርኛ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች አደረጃጀትና አቀራረብን መመርመር ነው፡፡ ዓላማውን ለማሳካትም ዓይነታዊ የምርምር ንድፍን ተጠቅሟል፡፡ ለዚህ ጥናት መረጃ የተሠበሰበው በሰነድ ፍተሻ ሲሆን የ7ኛና 8ኛ ክፍልን አማርኛ መጽሃፍት መርሃ ትምህርትን የማስተማሪያ መጽሃፍትንና የተማሪውን መማሪያ መጽሃፍት ተፈትሿል፡፡ የተሰበሰበው መረጃ በዓይነታዊና መጠናዊ የአተናተን ዘዴ ተተንትኗል፡፡ የተሰበሰበው መረጃ ትንተና እንደሚያመለክተው በአማርኛ መጽሃፍት ውስጥ ያሉ ጥያቄዎች አልፎ አልፎ ውስን ችግሮች ከመገኘታቸው በስተቀር ትክክለኛና ተገቢነት እንዳላቸው ታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎችን የሚያዘጋጁ ባለሙያዎች አጠናክረው እንዲቀጥሉበት ይረዳል፡ | en_US |
dc.description.sponsorship | uog | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.publisher | uog | en_US |
dc.subject | ጥያቄዎችን የሚያዘጋጁ ባለሙያዎች አጠናክረው እንዲቀጥሉበት ይረዳል፡ | en_US |
dc.title | እንደአፍመፍቻ ቋንቋ የ7ኛና 8ኛ ክፍልየአማርኛ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች አቀራረብና አደረጃጀት ግምገማጥናት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |