mirage

ከ2009 – 2011 ዓ.ም ሇአማራ ክሌሌ በተሰጡ የአንዯኛ ዯረጃ ማጠናቀቂያ የአማርኛ ቋንቋ ክሌሌ አቀፌ ፇተናዎች የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች የይዘት ተገቢነት እና አቀራረብ ፌተሻ፡፡

DSpace Repository

Show simple item record

dc.contributor.author ተካ, ሠርካሇም
dc.date.accessioned 2021-02-23T08:00:27Z
dc.date.available 2021-02-23T08:00:27Z
dc.date.issued 2012-06
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/3315
dc.description.abstract የመረጃ መተንተኛ ስሌቶች ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡በሰነዴ ምርመራ የተገኙትን መረጃዎች በክሇሳ ዴርሳን ውስጥ ከተነሱት ንዴፇ ሀሳቦች አኳያምተቃኝተዋሌ። በጥናቱም በተዯረገው ዲሰሳ ከ2009 – 2011 ዓ.ም.በአማራ ክሌሌ በተሰጡት የአንዯኛ ዯረጃ ማጠናቀቂያ የአማርኛ ቋንቋክሌሌ አቀፌ ፇተናዎች ውስጥ ባጠቃሊይ180 ጥያቄዎች የተካተቱ ሲሆኑ፣ ከነዚህ ውስጥ አንብቦ መረዲትን ሇመመዘን የቀረቡ ጥያቄዎች ብዛት 40 መሆኑን ማረጋገጥ ተችሎሌ። አስፇሊጊ መረጃዎች በሰነዴ ፌተሻ ተሰብስበዋሌ፡፡ የ1996ና የ2009 ዓ.ም የሰባተኛና ስምንተኛ ክፌሌ አማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍችና በአማራ ክሌሌ የተዘጋጁ የሦስት ዓመት ክሌሌ አቀፌ የአንዯኛ ዯረጃ ማጠናቀቂያ ፇተናዎች በክሇሳ ዴርሳኑ የተሇያዩ ምሁራን አንብቦ የመረዲት ንዐስ ይዘቶች ብሇው ከሚከፌሎቸው መስፇርቶች አንጻር የይዘቶችና የማቅረቢያ ስሌቶች ዴግግሞሽ ተፇትሸዋሌ፡፡ በክሌሌ ባሇሙያዎች በ2009-2011ዓ.ም ተዘጋጅተው የቀረቡት ፇተናዎች በግብዓትነት ተወስዯዋሌ፡፡ በዴርሳናት ፌተሻ ከመማሪያ መጽሃፍችና ከፇተናዎች የተገኘው ውጤት የዴግግሞሽ መጠኑ ተሰሌቶ ወዯ መቶኛ ከተሇወጠ በኋሊ በካይ ስኩየር ስታስቲካዊ ስሌት ግጥምጥሞሹ ታይቷሌ፡፡ የተዛምድው ዯረጃ በየትኞቹ ንኡሳን ይዘቶች ሊይ ጎሌቷሌ ወይም አንሷሌ የሚሇውን ሇማየት የመዯበኛ ስህተት ትንተና ተሰሌቷሌ፡፡ በጥናቱ ውጤት መሰረት በአማራ ክሌሌ የሚዘጋጁ የአንዯኛ ዯረጃ ማጠናቀቂያ ክሌሌ አቀፌ አንብቦ የመረዲት ክሂሌ ፇተናዎች ይዘቶች በመማሪያ መጽሃፈ የተካተቱ ይዘቶች ጋር ግጥምጥሞሽ ባይኖራቸውም በሁሇቱ መካከሌ ተዛምድ መኖሩን ውጤቱ ያመሇክታሌ፡፡በመማሪያ መጽሃፈ አንብቦ የመረዲት ክሂልች ጥያቄዎች የቀረቡበት ስሌት በፇተናው የተካተቱ አንብቦ የመረዲት ክሂልች ጥያቄዎች ከቀረቡበት ስሌት አንጻር ሲታይ ዯግሞ ግጥምጥሞሽ እንዯሚጎሊቸው ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ በመማሪያ መጽሃፈ የቀረቡ የአንብቦ መረዲት ንዐሳን ይዘቶች በምርጫ፣ በእውነት ወይም ሃሰትና በጻፌ ስሌት ሲቀርቡ በፇተናው ግን ጥያቄዎች በምርጫ ስሌት ብቻ የቀረቡ መሆናቸው ተረጋግጧሌ፡፡ ይህም በሁሇቱ መረጃዎች የአቀራረብ ስሌት ግጥምጥሞሽ የላሊቸው መሆኑን ያሳያሌ፡፡እንዱሁም ማጠቃሇያና መዯምዯሚያ ሀሳቦች ቀርበዋሌ፡፡ በመጨረሻም በየፇተናዎቹ ሊይ ከታዩት ክፌተቶች አኳያ ወዯፉት በሚዘጋጁት ፇተናዎች ሊይትኩረት እንዱዯረግባቸውየመፌትሔ ሀሳብ ተሰጠቷሌ፡፡ en_US
dc.description.sponsorship uog en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher uog en_US
dc.relation.ispartofseries report;
dc.subject በሰነዴ ምርመራ የተገኙትን መረጃዎች በክሇሳ ዴርሳን ውስጥ ከተነሱት ንዴፇ ሀሳቦች አኳያምተቃኝተዋሌ። en_US
dc.title ከ2009 – 2011 ዓ.ም ሇአማራ ክሌሌ በተሰጡ የአንዯኛ ዯረጃ ማጠናቀቂያ የአማርኛ ቋንቋ ክሌሌ አቀፌ ፇተናዎች የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች የይዘት ተገቢነት እና አቀራረብ ፌተሻ፡፡ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search in the Repository


Advanced Search

Browse

My Account