Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና ዒሊማ በከፊ ዞን በአዱዮ ወረዲ በሚገኙ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤቶች ሇአሥረኛ ክፌሌ
በአማርኛ ቋንቋ መምህራን በት/ቤት ውስጥ ተዘጋጅቶ የሚቀርቡ የማጠቃሇያ ሞዳሌ ፇተና
ጥያቄዎች ይዘት የይዘት ተገቢነት ከመርሀ ትምህርቱ እና ከፇተና መርህ አንፃር መዘጋጀቱን
መፇተሽ ነበር፡፡ ይህን ዒሊማ ከግቡ ሇማዴረስ ከተተኳሪው ት/ቤቶች በተከታታይ ሦስት ዒመታት
ውስጥ በመምህራን ተዘጋጅቶ ሇተማሪዎች ከ2009 እስከ 2011 ዒ.ም ዴረስ የተሰጡ የአማርኛ
ቋንቋ ሞዳሌ ፇተናዎቸ እና ይማሩበት የነበረው የመማሪያ መጽሏፌ ሰነዴ ተሰብስቦ በውስጣቸው
የተካተቱ የቋንቋ ትምህርት ይዘቶች አይነት በአይነት በማዯራጀት የዴግግሞሽ መጠናቸው
በቁጥርና በመቶኛ ከተሰሊ በኋሊ በመርሀ ትምህርቱ የፇተና ዕቅዴ መሰረት የሞዳሌ ፇተና
ይዘቶች ተገቢነታቸው ተፇትሿሌ፡፡ ከዚያም በሰነድች ውስጥ የተካተቱ ይዘቶች ዴግግሞሽ
መሰረት በፇተናው እና በመርሀ ትምህርቱ መካከሌ ዝምዴና መኖሩን በፒርሰን ፕሮዲክት
ሞመንተን ተዛምድ መሇኪያ ተፇትሾ ውጤቱ ዝምዴና የሇሽ ወይም በጣም ዝቅተኛ ተዛምድ
መኖሩ በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ በመጨረሻም ሞዳሌ ፇተናዎቹ ከፇተና መርህ አንፃር
ስሇመዘጋጀታቸው በፇተና መርህ መስፇርት መሰረት ተፇትሿሌ፡፡ የጥናቱ ግኝት ሞዳሌ
ፇተናዎች ተገቢው ውክሌና ያሌተሰጣቸው ከመርሀ ትምህርቱ ይዘት ጋር ዝቅተኛ ተዛምድ
ያሊቸውና ከፇተና መርህ አንፃር ውስን ችግር ያሇባቸው መሆኑን መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡
በመጨረሻም የጥናቱን ግኝት መሰረት በማዴረግ በመምህራን የሚዘጋጁ የማጠቃሇያ ሞዳሌ
ፇተና ጥያቄዎች ተማሪዎች የሚማሩበትን መማሪያ መጽሏፌ መሰረት ያዯረገ ቢሆን፣ በሞዳሌ
ፇተናዎች ውስጥ የሚቀርቡ ሌዩ ሌዩ መመሪያዎችና በውስጣቸው የተካተቱት ጥያቄዎች ግሌፅ
ሆኖ የተማሪዎችን እውቀትና ችልታ በሚሇካ መንገዴ ቢዘጋጅ ፣ የሞዳሌ ፇተና ጥያቄዎች
በመምህራን ከተዘጋጁ በኋሊ በቀጥታ ሇተማሪዎች ከመቅረባቸው በፉት ሇትም/ት ክፌለ እና
ሇፇተናና ምዘና ክፌሌ ኮሞቴ ቀርቦ ፌተሻ ተዯርጎ ሲረጋገጥ ሇተማሪዎች ቢቀርብ የሚሌ
የመፌትሔ ሏሳብ ጠቁሟሌ፡