Abstract:
የዚህ ጥናት አሊማ በ2004 ዓ.ም. በኢፋዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ታትመው ስራ ሊይ
በዋለት የዘጠነኛ እና የአስረኛ ክፌልች አማርኛ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የስነ
ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘቶች አመራረጥ፣ አቀራረብና አዯረጃጀትን መመርመር ነበር፡፡
የጥናቱን አሊማ ሇማሳካት የቋንቋ ምሁራን ያቀረቧቸውን ንዴፇ ሀሳባዊ መሰረቶች
መንዯርዯሪያ በማዴረግ በመማሪያ መጻሕፌቱ የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘቶች ትኩረት
የሆኑትን ዘዬ፣ ንበት፣ አገባብና ሰዋስውን ሇማስተማር የቀረቡ ይዘቶች አመራረጥ፣
አቀራረብና አዯረጃጀት ስር መነሳት ያሇባቸውን ነጥቦች ተመሌክቷሌ፡፡ በጥናቱ ውስጥ
የቀረቡ መረጃዎች በሰነዴ ፇተሻ መረጃ መሰብሰቢያ ዘዳ በመሰብሰብ አይነታዊ የምርምር
ዘዳን በመጠቀም በገሊጭ ስሌት በጥናቱ የተገኘው ውጤት እንዯሚያመሇክተው የይዘቶቹን
አመራረጥ በተመሇከት ከስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘት መርሆዎች ከቀሊሌነት፣
ከግሌፅነት፣ ከተጨባጭነትና ከተገቢነት አንፃር የታየ ሲሆን አብዛኛዎቹ ይዘቶቹም ቀሊሌ፣
ግሌፅ፣ ተጨባጭና ተገቢ መሆናቸው ቢታይም ግሌፅነትና ተጨባጭነት የሚጎዴሊቸው
ይዘቶች እንዲለ ተመሌክቷሌ፡፡ የይዘቶቹን አቀራረብ በተመሇከተ በከዝርዝር ወዯ አጠቃሊይ
አቀራረብ፣ ከአጠቃሊይ ወዯ ዝርዝር አቀራረብ፣ ውጤት ተኮር አቀራረብና ሂዯት ተኮር
የአቀራረብ ስሌት የቀረቡ ይዘቶች ሲኖሩ አንደን የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘት በተሇያየ
የአቀራረብ ስሌት መቅረባቸውም ጭምር ታይቷሌ፡፡ ከአዯረጃጀት አንፃርም በመማሪያ
መጻሕፌቱ የተካተቱት የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘት ትኩረት ከሆኑት ሇሰዋስውና
ሇአገባብ በተተኳሪዎቹ መጻሕፌት ውስጥ ሰፉ ሽፊን እንዯተሰጣቸውና ተከታታይነትና
ተሇጣጣቂነት ያሊቸው ሲሆን ሇንበትና ዘዬ ብዙም ትኩረት አሇመስጠቱን እንዯ ዯካማ ጎን
ተመሌክቷሌ፡፡ በመጨረሻም በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የተስተዋለ ዯካማ ጎኖችን
ሇማሻሻሌ ይረዲለ ተብሇው የታመነበቸውን የቋንቋን አንዴነት ሇማሳዯግ ይረደ ዘንዴ ሌክ
እንዯ አገባብና ሰዋስው በዘዬና ንበት ሊይ ትኩረት ቢዯረግ፤ የይዘቶቹ ትስስር
(ተያያዥነታቸው) ቢገሇፅ፤ በጣም ተቀራራቢ የሆኑ ይዘቶችን መሰረታዊ ሌዩነታቸው
በማሳየት አሻሚነታቸው እንዱቀር ቢዯረግ የሚለትና ላልች የመፌትሔ ሀሳቦች
ተሰንዝረዋሌ፡፡